Telegram Group Search
***ወደ ፊት እንዳትራመድ የሚጎትትህ ምንድነው?***

ወደ ፊት መራመድ አለብህ። ወደ ፊት የምትራመደው መድረስ የሚገባህ የራስህ የሆነ ቦታ ከፊት ለፊትህ እየጠበቀህ ስላለ ነው። ወደ ራስህ ትክክለኛ ቦታ ቶሎ ለመድረስም እርምጃህን ፈጠን ፈጠን ማድረግ ይኖርብሃል።

ነገር ግን በፍጥነት እንዳትራመድ ወደ ኋላ የሚጎትትህ ነገር ካለ የስኬትህን ጊዜ ያዘገይብሃል። እና ወዳጄ ሆይ ወደ ኋላ የሚጎትቱህ ጓደኞችህ ሊሆሉ ይችላሉ፣ ቤተሰብ፣ ሱስ፣ ስንፍና፣ ወይም ሌላ ማናቸውንም ነገሮች ሁሉ ተዋቸው እና ጉዞህን ቀጥል።

መልካም ቀን!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
Your parents are not always right, morally OR factually.

And sometimes, they are more concerned about their own reputation than your wellbeing.

Basically, your parents are only human.

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
ውድ የአፍሪካ ልጅ - አንድ ቀን ይህን ትለውጣለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

አንድ አፍሪካዊ ሀብታም ሲሆን ገንዘቡን የሚያስቀምጠው በስዊዘርላንድ ነው።

ለህክምና ወደ ፈረንሳይ ይሄዳል።

ሃብቱን ጀርመን ኢንቨስት ያደርጋል፣

እቃ የሚገዛው ከዱባይ ነው።

የሚጠቀመው የቻይናን ምርቶች ነው።

ለእረፍት ካናዳ፣ አሜሪካ ወይም አውሮፓ ይሄዳል።

እግዜርን ፍለጋ ኢየሩሳሌምና መካ ይሄዳል፣

ልጆቹ አውሮፓና አሜሪካ ይማራሉ።

ሲሞት ብቻ እናት አገሬ ላይ ቅበሩኝ ይላል።

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
Anyone who’s interested in Event decoration works
Please contact me @AmenNc
***ላልሰራኸው መልካም ነገር ተጠያቂ ነህ!***

ሁሉም ሰው ባልሰራው መልካም ነገር ሁሉ ጥፋተኛ ነው። ቮልቴር።

ብዙ ጊዜ ሰዎች ተገቢ ያልሆኑ ሥራዎችን ሲያከናውኑ ጥፋተኛ ተብለው ሲቀጡ ወይም ሲታሰሩ እንሰማለን። ግን እኛ ሰዎች መስራት የሚገባን ብዙ መልካም ስራ ሳለ ባለመስራታችን የምንቀጣ ብንሆን ስንቶቻችን ከቅጣት እንተርፍ ይሆን?

ይሁንና አሁንም ብንሆን ያንያህል ነፃ አይደለንም። በእኛ መልካም ያልሆነ ተግባር የሚጎዱ ሰዎች እንደሚኖሩ ሁሉ በእኛ መልካም የሆነ ተግባር ሊጠቀሙ የሚችሉ ብዙ ሰዎች አሉ። እናም መልካም ነገር አለማድረጋችን የእነዚህን ሰዎች ተጠቃሚነት ማስቀረት ወይም መጉዳት ይሆናል። እና ይህ ጥፋተኛ አያስብለንም ትላላችሁ?

መልካም ሰርተን የእኛን የስራ ፍሬ የሚጠባበቁትን ሁሉ ለማስደሰት ከቻልን ከዚህ ዓይነቱ ጥፋተኝነት ነፃ ነን!

በል አሁን ቶሎ ተነሳና መስራት ወደ አለብህ ነገር ተንቀሳቀስ!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
ህልም!

ህይወት አሰልቺ የሚሆነው ጥልቅ መሻት እንቅልፍ የሚነሳ ህልም ከሌለህ ብቻ ነው!

ለደሞዝ ብቻ የምትሰሪ ወይ የምትሰራ ከሆነ የዛሬውን ቀን ለቀሪው ዘመንህ መደጋገም ግድ ነው፤ ደሞዝተኛ ከመሆን በላይ ትልቅ ፍላጎት ያስፈልግሀል!

ለመመረቅ የምትማር ከሆነ አታስብ ትመረቃለህ ያንተን ትንሽ ጥረት ነው የሚጠይቀው፤ ከመመረቅህ በላይ ራስህን የሚያስገርምህ ህልም ያስፈልግሀል!

ትዳር ነው የምትፈልጊው፤ አታስቢ እህቴ ታገቢያለሽ ግን ከዛ በላይ አስገራሚ ቤተሰብ የመፍጠር ህልም ያስፈልግሻል!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
አንድ አባባል አለች "ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል" የሚል ይህ አባባል ለሕይወትም ይሰራል ፤ ሰው ብዙ ውጣውረዶችን ሲያልፍ ፤ ሃላፊነትን ሲሸከም ፤ ፈተናዎች ሲከሰቱበት ማንም ያላገኘውን ጥንካሬ በተግባር ተምሮ ጽኑ እና ጠንካራ ይሆናል ፤ በዛ ሒደት ውስጥ እያለፍን ከሆነ ማማረር አይገባንም እንደውም ትዕግስተኛ ልንሆን ይገባል ፤ ነገ ከፈተናው መውጣት ብቻ አይደለም የሚሆንልን ከብዙ አቅም፣ ከብዙ ጥንካሬ፣ ከብዙ ጽናት ጋር እንወጣለን!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
I couldn't agree more!💯

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
Anyone who can speak Chinese and translate it into English.
Please Contact me @AmenNc
አመስጋኝ በመሆን የሌሎችን ቀን አብሩ!

ሌሎችን ሰዎች በህይወታችን ውስጥ ላበረከቷት አነስተኛ ነገር ወይም ስለሰጡን ጊዜ ወይም ሌላ አስተዋጽኦ ስናመሰግን ያለንን አክብሮት እየገለጽንላቸው እንደሆነ ይረዳሉ። ለእኛ ደስተኛ ህይወት የእነርሱ ድርሻ እንዳለ በመረዳት ውስጣዊ ደስታ እና ሰላም ይሰማቸዋል። አመሰግናለሁ በማለታችን ብቻ ቀናቸውን ብሩህ እናደርግላቸዋለን።

በተጨማሪም ሰዎችን ስናመሰግን ላደረጉት አስተዋጽኦ እውቅና እየሰጠን ነው። ይህ ደግሞ የበለጠ እንዲነሳሱና የበለጠ እንዲያደርጉልን ይገፋፋቸዋል። በማመስገናችን እኛ የበለጠ ከሌሎች ድጋፍና እገዛን እንድናገኝ ያደርጋል።

መልካም የማመስገን ቀን!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
#Lesson_from_Excellentideas 1

Don’t date a man/ girl you will not marry!

@Excellenideas
@Excellentideasgroup
#Lesson_from_Excellentideas 2

ነገህ ላይ ለመክበድ ዛሬህ ላይ አካብድ!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
#Lesson_from_Excellentideas 3

ሲነገር በነገዬ ላይ ክብር ከሚሆን ነገር በቀር አላደርግም!!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
#Lesson_from_Excellentideas 4

Delete some chats, delete some videos, delete some friends!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
ዓለምን ማናወጥ ትችላለህ!

በእርጋታ እና በጥበብ ከተጓዝክ ዓለምን ልታናውጥ ትችላለህ። ማህተመ ጋንዲ።

በጉልበት አይሆንም፤ በሁካታም አይሆንም። በማስተዋልና በጥበብ ከተጓዝክ ብቻ ራስህን ልትለውጥ ትችላለህ! በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ መለወጥ ትችላለህ! ዓለምን ልታናውጥ ትችላለህ!

እናም ወዳጄ ሆይ ነገሮችን ሰከን ብለህና በእርጋታ አቅድ፤ በጥበብና በማስተዋል ተራመድ፤ ፍሬው ካሰብከው በላይ ይሆናል!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
Adwa - አድዋ
****

Adwa is my pride and Glory. It's the reason For my delight when ever I Claim my belongingness to Ethiopia and Ethiopia's belongingness to me.

My forefathers were fierce , they were Made of fire and blood . Their inferno vanished their enemies and their blood gave us life.

Adwa is is not just a history , it's an adventure, a victory, a spirit , and a motto of blackness. A symbol for black heroism .

Adwa...

Adwa

Adwa

ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ በኩራት አፌን ሞልቼ የምናገረው አባቶቼ በሰሩት ገድል እናቶች በገበሩት ነፍስ ነው።

ፍቅር ይበልጣል

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
ልብህን ተከተል !

አንድ እናት እቃ እንዲያመጣላት ልጇን ወደ ሱቅ ልካ ልጁ ሱቅ ከደረሰ በኋላ እናቱ የላከችውን እቃ ትቶ ባለሱቁ ለእናትህ ውሰድላት ያለውን እቃ ቢወስድ እናቱ መከፋቷ እንደማይቀር ግልፅ ነው ፤ እንዲሁም እግዚአብሔር ወደዚች ምድር ሲልከን ለትልቅ አላማ ነው እሱን ሳንፈፅም የሰው ሀሳብ ብንከተል ከባድ ኪሳራ ነው። @Excellentideas
@Excellentideasgroup
2024/05/14 21:17:29
Back to Top
HTML Embed Code: